Ethio-Daily ኢትዮ- ወቅታዊJun 22, 20201 min readየላብራቶሪ ምርመራ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3238 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ አንድ (131) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4663 ደርሷል።...
Ethio-Daily ኢትዮ- ወቅታዊJun 22, 20201 min readደቡብ ሱዳን ከአፍሪካ ሕብረት አባልነት ታገደች።ሕብረቱ ደቡብ ሱዳንን ያገደው አገሪቱ ለአፍሪካ ሕብረት መክፈል ያለባትን ዓመታዊ መዋጮ ለሶስት ተከታታይ ዓመታት መክፈል ባለመቻሏ መሆኑን ሱዳን ትሪቡን ዘግቧል። በኢትዮጵያ የሚገኙት የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ባሳለፍነው...
Ethio-Daily ኢትዮ- ወቅታዊJun 22, 20201 min readኢትዮጵያ የመተንፈሻ ቀዳዳ የተሰራላቸው ማስኮችን ወደ ሀገር እንዳይገቡ አገደች።ኢትዮጵያ የመተንፈሻ ቀዳዳ የተሰራላቸው ማስኮችን ወደ ሀገር እንዳይገቡ አገደች። የኢትዮጲያ ምግብ እና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል በሚል ጥቅም ላይ ከሚውሉ ማስኮች ውስጥ ቫልቭ ወይም ...